Hi guys መጽሐፍን ወደ Editable Microsoft Word File መቀየር sera agignche waga snt malet endalebign alawekum eski sertachu mitawku 307 page nw ene eski nigerugn
13h ago6Talk and inquire about work related things.
Join to post here
Hi guys መጽሐፍን ወደ Editable Microsoft Word File መቀየር sera agignche waga snt malet endalebign alawekum eski sertachu mitawku 307 page nw ene eski nigerugn
13h ago6ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ pls ዛሬ እርዳታችሁ ያስፈልገኛል ባለፈው ዓመት በComputer Science Graduate አድርጌያለው ነገር ግን ሥራ ምንም ላገኝ አልቻልኩም እና remotely ምሰራበት መንገድ ካለ እባካችሁ እርዱኝ ንገሩኝ ተከራይቼ ነው ምኖረው እና የገቢ ምንጭ የለኝ እባካችሁ
13h ago4Hi guys, mexico akababi cafe eyekefeteku new ena astenagaj yet agegnalew? preferably: female active and communicative tolo adapt mareg yemetechel negerochen and is punctual
20h ago2ሰላም ሰዎች። አሁን ጎንደር ነው የምኖረው። ከሁለቱ የሙያ ስልጠናዎች የትኛውን ብማር የተሻለ ይሆንልኛል? ምርጫዎቼ፦ 1. የባህላዊ ልብስ ጥልፍ ሙያ 2. የሞባይል ጥገና ሙያ በገበያ ፍላጎት፣ በሥራ እድልና ወደፊት በራስ መተዳደር አንጻር የትኛውን ሙያ ብመርጥ ይመከራል? በReaction ድምጽ ስጡ፦ ❤️ የባህላዊ ልብስ ጥልፍ 👍 የሞባይል ጥገና
20h ago1Selam sewoche birr betam chegrognle ena online beselk yemisra sera negrugn eski
22h agoሰላም 50ሺህ ብር በወር ማስቀመጥ ብትችሉ ራሱ ቤትና መኪና ለመግዛት የማይታሰብ ነው። ሰው ግን ምን ሰርቶ ነው እያለፈለት ያለው?(ሌብነት፣ ውሸት፣ ወንጀል፣ እና ኃጢያት ያልሆነ) እስኪ በጥቂት ዓመታት ውስጥ የራሴንና ቤተሰቤን ህይወት ለመቀየር ምን ላድርግ?
24h ago6Am a female junior medical laboratory technologist living in dessie pls sra felgulign begeta
Nov 13, 20262የ Electric Car Technician ኮርስ ልወስድ አሰቤ ነበር የት ልማር ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል ስንት ብር ያስፈልገኛል የምታቁትን ነገር ንገሩኝ
Nov 13, 20263ሰላም 🙏 ምን መሰላችሁ የኔ እድሜ 25 ነው ወንድ ነኝ እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው እስካሁን ምንም አይነት ሙያ እና ስራም የለኚም ያው በ management degree አለኝ ግን አልሰራሁበትም እና አሁን ግን የሆነ ሙያ መማር እንዳለብኝ ሳስብ ቆየሁ እና የባህል ልብስ ጥልፍ ለመማር አሰብኩ ግን ዝም ብዬ እጠራጠራለሁ ማለቴ ሥራ ባላገኝስ እያለኩ እና የሆነ ምክር እስኪ ሃየ በሉኝ Motivat አድርጉኝ እስኪ 🙏
Nov 13, 20263What kind of business I can start with 250k birr
Nov 12, 20263Hii guys🙌 #URGENT በልብስ ስፌት ሙያ ልምድ ያላችሁ እና ስራ የመስራት ከፍተኛ ፍላጎት ያላችሁ ስለ ደሞዝ እና ዝርዝር መረጃ ለማወቅ በውስጥ አናግሩኝ። ጥቂት ሰዎች ስለምንፈልግ እድሉ እንዳያመልጣችሁ። Note:- የስራ ልምድ ከሌላችሁ እባካችሁ የኛን እንዲሁም የራሳችሁን ጊዜ በከንቱ አታባክኑ።
Nov 12, 20263Selam beteseboch Mercato lay be 20k capital yehone ye ngd sra mejemer felge neber mn bsera trfama ehonalehu? Bonda lbs bebzat yet agegnalehu? Amesegnalehu
Nov 12, 20262Hiiiii balefew sene lay temerke egzer yimegen ena sra agegnehu ye aau temari neberkugn ena kegbi hywet echi wchi slalew neger mnm makew neger alneberem ena yebet kiray waga mnamn ssema betam dengche neber ena ahun gn mkoybet beteseb slalneberegn tekerayche menor jemriyalew gn maryamn eyekebedegn nw...gon legon srawochn msht ke 11 buhala ena kdame ena ehud lsram bye asebku gn mn?...ena yechereskut accounting and finance nw....ehud ena kdame ena msht mn lsera echlalew please amakrugn hywet kebdognal 🙏🙏🙏🙏
Nov 12, 2026