Anonymous
#education#business
ሰላም ሰዎች። አሁን ጎንደር ነው የምኖረው። ከሁለቱ የሙያ ስልጠናዎች የትኛውን ብማር የተሻለ ይሆንልኛል? ምርጫዎቼ፦ 1. የባህላዊ ልብስ ጥልፍ ሙያ 2. የሞባይል ጥገና ሙያ በገበያ ፍላጎት፣ በሥራ እድልና ወደፊት በራስ መተዳደር አንጻር የትኛውን ሙያ ብመርጥ ይመከራል? በReaction ድምጽ ስጡ፦ ❤️ የባህላዊ ልብስ ጥልፍ 👍 የሞባይል ጥገና
20h ago