Anonymous
#education#business
ሰላም 🙏 ምን መሰላችሁ የኔ እድሜ 25 ነው ወንድ ነኝ እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው እስካሁን ምንም አይነት ሙያ እና ስራም የለኚም ያው በ management degree አለኝ ግን አልሰራሁበትም እና አሁን ግን የሆነ ሙያ መማር እንዳለብኝ ሳስብ ቆየሁ እና የባህል ልብስ ጥልፍ ለመማር አሰብኩ ግን ዝም ብዬ እጠራጠራለሁ ማለቴ ሥራ ባላገኝስ እያለኩ እና የሆነ ምክር እስኪ ሃየ በሉኝ Motivat አድርጉኝ እስኪ 🙏
Nov 13, 2026