Anonymous
#personal#technology#business
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ pls ዛሬ እርዳታችሁ ያስፈልገኛል ባለፈው ዓመት በComputer Science Graduate አድርጌያለው ነገር ግን ሥራ ምንም ላገኝ አልቻልኩም እና remotely ምሰራበት መንገድ ካለ እባካችሁ እርዱኝ ንገሩኝ ተከራይቼ ነው ምኖረው እና የገቢ ምንጭ የለኝ እባካችሁ
13h ago
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ pls ዛሬ እርዳታችሁ ያስፈልገኛል ባለፈው ዓመት በComputer Science Graduate አድርጌያለው ነገር ግን ሥራ ምንም ላገኝ አልቻልኩም እና remotely ምሰራበት መንገድ ካለ እባካችሁ እርዱኝ ንገሩኝ ተከራይቼ ነው ምኖረው እና የገቢ ምንጭ የለኝ እባካችሁ
Dm
10h ago@Billionaire_mentality yhew
10h agoWhat can you build? Can develop systems?
10h agoSure I can
10h agoNew posts and discussions from the community, every day, right in Telegram.
Join channel