ትኩሳት metsaf be pdf yet maggnet echelalehu?...kalachu share argulegn...
Nov 06, 2020✅✅ ትኩሳት 📌 ፀሀፊ ፡ ስብሐት ገ/እግዚአብሔር 📌 ርዕስ ፡ ትኩሳት 📌 ጠቅላላ የገጽ ብዛት ፡ ፻፳፮ 📌 ቻናል ፡ ኢትዮ ትረካ 🛍🛍 "ገንዘብ ባይኖርህ ጤና ይኖርሃል፤ ሀብት ባይኖርህ ጉራ ይኖርሃል፤ መልክ ባይኖርህ አንጎል ይኖርሃል፤ መጨቆን ቢበዛብህ ሪቮሉሽን ታስነሳለህ፤ መኖር ቢያስጠላህ ወይም ቢያቅትህ ራስህን ታጠፋለህ.... ሰው ባያውቀውም ቅሉ ታሪክ ይኖርሃል።" ከመጽሐፉ የተወሰደ ✅ ስለዚህ መጽሐፍ ምንም አይነት ማብራሪያ መስጠት አያስፈልግም እላለሁ፤ ምክንያቱም ሁላችሁም ስለደራሲውም ሆነ ስለ መጽሐፎቹ ዝና በደንብ ታውቃላችሁ አሊያም በደንብ ሰምታችኋል ባይ ነኝ። ✅ አንድ ነገር ግን መናገር እፈልጋለሁ፡ ሁላችንም እንደምናውቀው ጋሽ ስብሐት መጽሐፋቸው ላይ አካፋን አካፋ ብለው ስለሆነ የሚጽፉ፤ በዚህም መጽሐፍ ላይ አንዳንድ እንደ ወረዱ የተጻፉ አስቀያሚ፣ የብልግና ቃላት ስላሉበት ከ፲፭ ዓመት በላይ የሆናችሁ ብቻ እንድታነቡት እመክራለሁ #መልካም_ንባብ
Nov 06, 2020