Jayyoo236.5
#personal
እስካሁን ሰዉየዉ አልተያዘም በቅርብ ያሉትን ጓደኞቹን በሰላማዊ መንገድ ያለበትን ጠቁሙ ተብለዉ አናቅም ብለዋል በተለይ ግን አንዱ ያዉቃል ብለዉ ስላሰቡ አንለቅህም ብለዉታል ይሄ ጓደኛዉ ደግሞ የመንግሥት ከፍተኛ ባለ ስልጣን ነዉ እና ጉዳዩ ትንሽ ዉስብስብ ሁኗል ደህንነት ዉስጥ ያሉት ጓደኞቼ ደግሞ ከቴሌ ስልኩን ትራክ አርገን እንይዘዋለን ብለዋን እና ሚስት እና ልጆቹም እየተፈለጉ ነዉ ይሄ ሰዉዬ ሌላም ብድር ወስዶ ሰዉ እያስለቀሰ መሆኑን ሰሞኑን ሰማሁ ...
#other
ሰላም ከአንድ በስራ የተዋወቅነዉ ሰዉ ጋር ገንዘብ አልመልስም በማለቱ ችግር ዉስጥ ገብቻለሁ ገንዘቡ ትልቅ ባይሆንም ያስፈልገኛል እና በጣም አናዶኛል ሲቀጥል እሱን በህግ መክሰስ አልችልም...ሰለዚህ ደህንነት እና መከላከያ በሚሰሩ ጓደኞቼ እርምጃ እንዲወስዱበት እያሰብኩ ነዉ እነሱም ጉዳዩን ስለሰሙ የኔን ሀሳብ ብቻ ነዉ ሚጠብቁት what do u thing guyss?
4 engagements