ሰላም ከአንድ በስራ የተዋወቅነዉ ሰዉ ጋር ገንዘብ አልመልስም በማለቱ ችግር ዉስጥ ገብቻለሁ ገንዘቡ ትልቅ ባይሆንም ያስፈልገኛል እና በጣም አናዶኛል ሲቀጥል እሱን በህግ መክሰስ አልችልም...ሰለዚህ ደህንነት እና መከላከያ በሚሰሩ ጓደኞቼ እርምጃ እንዲወስዱበት እያሰብኩ ነዉ እነሱም ጉዳዩን ስለሰሙ የኔን ሀሳብ ብቻ ነዉ ሚጠብቁት what do u thing guyss?
Nov 14, 2025I need ur friends enem masdebdeb yemflgew sew ale
Nov 15, 2025