ይቺ ልጅ እኮ ማውራት አቆመች የምር እናንተን ባልሰማ ምን ችግር አለው የ 5 ዓመት ሙሉ ምወዳት ልጅ ተወችኝ የምር ልቤ በጣም ተሰብሯል የምር ነው ምላችሁ በጣም ነው የከፋኝ እስቲ አስቡት 5ዓመት ቀልድ ነወ?? እባኳችሁ መላ በሉኝ
5 ዓመት ማፈቅራትን ልጅ በቀልድ መልክ ምኞቴን ነገርኳት እና ላግባሽ ስላት እሽ አለችኝ but both of us 20 ነን እና እሷ eth መኖር አትፈልግም እኔም አንደሷ እና እኔ በዚ ጊዜ ለ usa embassy's ዝግጅት ላይ ነኝ እና ግን እሷ ምትወደኝ እንደሆኑ በፍጹም አላቅም ምክኒያቱም ይዜዥ ልሂድ ስላልኳት ብቻ ነው እሽ ያለችኝ እንደምትወደኝ በምን ላውቅ እችላለሁ ???እኔ ግን በጣምምም ነው ምወዳት!!ሀሳባቹን አጋሩኝ