#relationships
5 ዓመት ማፈቅራትን ልጅ በቀልድ መልክ ምኞቴን ነገርኳት እና ላግባሽ ስላት እሽ አለችኝ but both of us 20 ነን እና እሷ eth መኖር አትፈልግም እኔም አንደሷ እና እኔ በዚ ጊዜ ለ usa embassy's ዝግጅት ላይ ነኝ እና ግን እሷ ምትወደኝ እንደሆኑ በፍጹም አላቅም ምክኒያቱም ይዜዥ ልሂድ ስላልኳት ብቻ ነው እሽ ያለችኝ እንደምትወደኝ በምን ላውቅ እችላለሁ ???እኔ ግን በጣምምም ነው ምወዳት!!ሀሳባቹን አጋሩኝ
Aug 19, 202510 engagements