#relationships ፍቅረኛ ያለው ወንድ ከሌላ ሴት ጋር ምን አይነት ግንኝነት ነው መኖር ያለበት ? is it okay ከሌላ ሴት ጋር 1. ተቃቅፎ መሄድ 2. እጅ ለእጅ ተያይዞ መሄድ 3.cafe መገባበዝ 4.ስልክ ማውራት like በሳምንት ....3te or 1 ቢሆኖ 5. እራት🧐 6. ጭራሽ ሴት ጓደኛ እራሱ አያስፈልግም ፈፅሞ ❎ የራሳቸውን ሃሳብ ንገሩኝ እስከየት ድረስ ከሌላ ሴት ጋር ግኑኝነት ልኖረው ይገባል
ፍቅረኛ ያላት ሴት ከሌላ ወንድ ጋር ምን አይነት ግኑኝነት ነው መኖር ያለባት? is it okay ከሌላ ወንድ ጋር 1. ተቃቅፎ መሄድ 2. እጅ ለእጅ ተያይዞ መሄድ 3.cafe መገባበዝ 4.ስልክ ማውራት like በሳምንት ....3te or 1 ቢሆኖ 5. እራት🧐 6. ጭራሽ ወንድ ጓደኛ እራሱ አያስፈልግም ፈፅሞ ❎ የራሳቸውን ሃሳብ ንገሩኝ እስከየት ድረስ ከሌላ ወንድ ጋር ግኑኝነት ልኖራት ይገባል?