ፍቅረኛ ያላት ሴት ከሌላ ወንድ ጋር ምን አይነት ግኑኝነት ነው መኖር ያለባት? is it okay ከሌላ ወንድ ጋር 1. ተቃቅፎ መሄድ 2. እጅ ለእጅ ተያይዞ መሄድ 3.cafe መገባበዝ 4.ስልክ ማውራት like በሳምንት ....3te or 1 ቢሆኖ 5. እራት🧐 6. ጭራሽ ወንድ ጓደኛ እራሱ አያስፈልግም ፈፅሞ ❎ የራሳቸውን ሃሳብ ንገሩኝ እስከየት ድረስ ከሌላ ወንድ ጋር ግኑኝነት ልኖራት ይገባል?
Jun 03, 2025ሰላምታ እና ጉዳይ ለመፈፀም ብቻ🤷 ትንሽ ከሳቀች ራሱ ይደብራል
Jun 03, 2025