እሺህ ስለዚህ ሁላችንም "ቤዛ" የሚለው ቃል የተለያየ ትርጉም እንዳለው እናውቃለን:: ስለዚህ "እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም የአለም ቤዛ ናት" ብለን ስንደመድም የየትኛውን "ቤዛ" ነው እየተጠቀምን ያለነው? Redeemer/Saviour(አዳኝ) የሚለውን እንዳልሆነ ነግራችሁኛል:: ስለዚህ የቱ ቤዛ ነው? (ጥያቄ እየጠየኩኝ ነው ስለዚህ በስርዓት መመለስ ሚከብደው ሰው ካለ ቦታ ሳይዝ ማለፍ ይችላል)
እስቲ ስለ እውነት እስቲ ማን ነው ትክክለኛው የአለም ቤዛ? ማነው ከነበረብን የሞት ፍርድ የተቤዠን? በእውነት ይሄን መመለስ ከብዶን ነው?