Yota25
#personal
Guys i am still looking your help ቤት ፈለኩ ግን ላገኝ አልቻልኩም እና እስከ 4000 የት ሰፈር ይገኛል 1 ክፍል ቤት Please it's urgent i am gonna ended up on the street
#personal
Hello Guys it's me again አዲስ አበባ ላይ ቤት ለመከራየት የት ይቀንሳል ከ ቦሌ 1 ወይም 2 ታክሲ እና budget maximum 3000 ወይ ደግሞ የምታቁት ደላላ ካለ ስልኩን ላኩልኝ 🙏
7 engagements