Hello Guys it's me again አዲስ አበባ ላይ ቤት ለመከራየት የት ይቀንሳል ከ ቦሌ 1 ወይም 2 ታክሲ እና budget maximum 3000 ወይ ደግሞ የምታቁት ደላላ ካለ ስልኩን ላኩልኝ 🙏
Guys please take this seriously! ስራ ፈላጊ ነበርኩ እና በስተ መጨረሻ ጥሩ ስራ አገኘሁ salary 12,000 ተባልኩ ግን ችግሩ ስራው night shift ነው እና እኔ ቤት የለኝም አሁን ሰው ቤት ነኝ እንዲሁም አሁን ያለውበት ቦታ ተጨማሪ ቀን መቆየት አልችልም የራሴን ቤት ለመከራየት ደግሞ ገንዘብ የለኝም i am really broken እና As i mentioned ስራው ማታ ስለሆነ ጠዋት 12:00 ከስራ እመለሳለሁ ከዛ ከስአት 11:00 ወደ ስራ እገባለሁ እና የሆነ ሰው affordable ቤት ተከራይቶ የሚኖር ካለ/ካለች, እንደ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ሙሉ ቀን ስራ ቦታ የሚያሳልፍ / የምታሳልፍ እና ቤቱ እንዳርፍ የሚፈቅድልኝ ሰው ካለ salary እንደተከፈለኝ የ ቤት ኪራይ half እከፍላለሁ i know it seems like a joke ግን ጎዳና ከመውጣት የቸሻለ ነው ብየ ነው i didn't touch anything , የሰውን privacy የምጋፋም ሰው አይደለሁም like ( እፀድቅ ብየ ባዝላት ..... እንደሚባለው አይነት ) ቤቱን ለማረፍ ብቻ ነው የምፈልገው who knows we will be good friends , like you can imagine as UV shared accommodation እና someone with good heart ካለ ስልኩን ሊልክልኝ ይችላል ወይም telegram ላይ ይፃፍልኝ @Hiken2112