በድጋሚ ይህ እንደማሳሰቢያ ነው ፕሮቴስታን/ ጴንጤዎች ከላይ ከቀናት በፊት ለጠየኩት ጥያቄ ሁለት ግለሰቦች ናቸው "እምነታችን ይህ ነው ብለው ለማብራራት የደፈሩት" ለእነሱ ከዚህም በፊት አመስግኛለሁ ድጋሚም አመሰግናለሁ ደረታቸውን ነፍተው ለሚያምኑበት ተቋም ምስካሬነት አስተምህሮን ስላቀረቡ በገባቸው ልክ" ይህ ጥያቄዬ ለሌሎች በዚህ ቻናል ውስጥ ውር ውር ለምትሉ ነው (ምነው ከበዳችሁ? ... ምነው እምነቴ ብላችሁ የያዛችሁትን ጉዳይ ፊት ለፊት ለመመስከር ባላየ ላሽ አላችሁ?....) ከዚህ ምረዳው ሌላው ከእናንተ ተቃራኒ ይለን እምነት ለማሳጣት እንጂ ቁም ነገሩ ላይ(ወደገደለው) ሲገባ አንገት ደፊ "እምነት" እንደያዛችሁ ነው የተገነዘብኩት ... ለማንኛውም አሁንም ጥያቄዬ እውነት የክርስቶስ ናችሁ ወይንስ የሀሰተኛው... ? ለዮልኝ ለዮ ለራሳችሁ ... ኢቭን አድሳለሁ ብሎ ከ500 አመት በፊት የወጣውን የእምነታችሁ /የዶግማችሁ(5ሶላ/ብቻ) መስራቹን ዶ/ር ማርቲን ሉተር አቋም እኮ መያዝ አልቻላችሁም ማይጆሪቲው (በተለይ ጴንጤ) መለስ ብላችሁ እዮ ራሳችሁን ከማን ናችሁ? ከክርስቶስ ወይስ ከግለሰብ ግንዛቤ? መልሳችሁን እሻለሁ በውስጥም ለማውራት ምትሹ (@im_only_Human_from_Et) በፍቅር 🙏🏾 መልካም ስቅለት ለሁላችሁም ይሁን
ጥያቄ ለፕሮቴስታንት.... ይህንን ጥያቄ ስትመልሱ በቅድሚያ ዲኖሚኔሽናችሁን(አምልኮ ምትፈጽሙበትን ቤት ስያሜ ጠቅሳችሁ ጀምሩ). ካለዛ መልሳችሁ ለእኔ ውድቅ ነው ግዜ ሰጥቼ አላየውም:: ጥያቄ.. 1. ጥምቀት ለድህነት እና ለሀጢያት ስርየት ብላችሁ ታምናላችሁ? 2. ስጋና ደሙ እውነተኛ ስጋና ደም ነው ብላችሁ ታምናላችሁ? 3. ክርስቶሎጂን (ሚስጥረ ስጋዌን ) አብራሩ 4. ትሪኒቲን(ቅድስት ስላሴን ) አብራሩ 5. እንድፕሮቴስታንት 5ቱን ብቻዋች( 5ቱን ሶላ አብራሩ) አውቃለው ረጅም ነው ለመግለፅ ግን ትራይ ዩር ቤስት.. የቀረውን በምልልስ እናደረጀዋለን::