Questioner106
#other
eshi ppl question number 3 በዚህ ጊዜ ማለትም ዘንድሮ አሪፍ ታማኝ ወንድ ማግኘት ነው ከባድ ወይስ አሪፍ ታማኝ (ድንግል)ሴት ማግኘት
#other
ቆይ ሴቶችዬ ቆንጆ የመረጣችሁ እንደፍልፍሉ ቀልድ ሚስቱ ሌባ ገባ አህዮቹን ስትለው አይኑን ገልጦ ያንኮራፋል ከዛ የማትረባ ዝም ብለክ ነው ያንጠለጠልከው ስትለው ለማንጠልጠልማ ከኔ የአህያው ይበልጣል እንዳለው እንዳትሆኑ part 2 question ሴቶች ከሚወድሽ ወንድና ከምትወጂው ወንድ ከየቱጋ መሆንን ትመርጣላችሁ
9 engagements