ቆይ ሴቶችዬ ቆንጆ የመረጣችሁ እንደፍልፍሉ ቀልድ ሚስቱ ሌባ ገባ አህዮቹን ስትለው አይኑን ገልጦ ያንኮራፋል ከዛ የማትረባ ዝም ብለክ ነው ያንጠለጠልከው ስትለው ለማንጠልጠልማ ከኔ የአህያው ይበልጣል እንዳለው እንዳትሆኑ part 2 question ሴቶች ከሚወድሽ ወንድና ከምትወጂው ወንድ ከየቱጋ መሆንን ትመርጣላችሁ
Mar 18, 2025Setochye yemiwedachin agbu eshi
Mar 18, 2025