የምወዳትን ልጅ ስልክ ወደራሴ ጠልፌው ነበር እና እኔ እንደጠለፍኩት አወቀችና ደውላ ተናዳ ነው ያወራችን ምን ላድርግ ጋይስ የጠለፍኩትን ላጠፋው ነበር የዛኑ እለት ማታ በራሴ ስልክ ማጥፋት የምችል መስሎኝ ነበር ግን አልጠፋም አለኝ ማጥፋት የሚቻለው ከራሷ ስልክ ነው አሁን ብዬ ነው አይናን የማየው እንዴት ብዬ ነው ይቅርታ የምላት
ዛሬ ከምወዳት ልጅ ጋር ነበር የዋልኩት እና ያን ያክል አሪፍ የተባለ ነገር አላወራንም፣አልተጨዋወትንም እኔም ድጋሜ እንደምንገናኝ ነግሪያት እሷም እሺ ብላኝ ተለያየን ከዛ በቴክስት ነገ እንደምንገናኝ ነገርኳት ከዛ ሁኔታውን ከይቼ ነው የምነግርህ አለችኝ'' ጋይስ ይሄ አባባል ምን ማለቷ ነው?