ዛሬ ከምወዳት ልጅ ጋር ነበር የዋልኩት እና ያን ያክል አሪፍ የተባለ ነገር አላወራንም፣አልተጨዋወትንም እኔም ድጋሜ እንደምንገናኝ ነግሪያት እሷም እሺ ብላኝ ተለያየን ከዛ በቴክስት ነገ እንደምንገናኝ ነገርኳት ከዛ ሁኔታውን ከይቼ ነው የምነግርህ አለችኝ'' ጋይስ ይሄ አባባል ምን ማለቷ ነው?
Jan 16, 2025ሁኔታውን አይታ ትነግርሃለች
Jan 16, 2025ዛሬ ከምወዳት ልጅ ጋር ነበር የዋልኩት እና ያን ያክል አሪፍ የተባለ ነገር አላወራንም፣አልተጨዋወትንም እኔም ድጋሜ እንደምንገናኝ ነግሪያት እሷም እሺ ብላኝ ተለያየን ከዛ በቴክስት ነገ እንደምንገናኝ ነገርኳት ከዛ ሁኔታውን ከይቼ ነው የምነግርህ አለችኝ'' ጋይስ ይሄ አባባል ምን ማለቷ ነው?
Jan 16, 2025ሁኔታውን አይታ ትነግርሃለች
Jan 16, 2025Be chinese adelema yawerachiw?.... Ke beteseb huneta ...ke gize...ke feeling mnamn antsar ayta nege tinegrihalech....
Jan 16, 2025Zare kagegnehat negem tru hasab adelem
Jan 16, 2025ከተመቸኝ ነው ማገኝህ ነው
Jan 16, 2025Stop being needy and expect the worst embi endemtl lemn tasbalek just keep it casual simechegn negrshalew blek after 3 or 4 days new magnnet scarcity gives it value qen be qen comes out as common bro
Jan 16, 2025ere bzu atasb wsth yalew tru gize alemasalefachehu slehone new enji esua mn indemtasb altawekem eko mnalbat lela mknyat nuruat yhonal
Jan 16, 2025Atwedengm beka😩 bye eyasebku new yemr
Jan 16, 2025Ayche/ketemechegn lemalet nw
Jan 16, 2025Alagngkm 🤷♀
Jan 16, 2025ያው ነገ ነዋ....ዛሬ ላይ ሆነህ ስለነገ አታስብ ማለት ነው።
Jan 16, 2025Second date yeminorbet chance betam low nw malet nw
Jan 16, 2025