#education
በተጀመረው የቤት ፈረሳ ካዛንቺስ ነበር ምንኖረው አሁን ግን ከገላን ጉራ እንዴት ነው ኮሌጅ የማታ መማር የምችለው መማር የምፈልገው ደግሞ psychology department slhone ምንድነው ማድረግ ያለብኝ እባካቹ information ያላቹ አሳውቁኝ የቀን መማር አልችልም ግዴታ የማታ እየተማርኩ ቤተሰቤን ማገዝ አለብኝ🥺በዛ ላይ ብቸኛ ሴት ልጅ ነኝ ለቤተሰቤ???
#society
Sfrachn lifers new yet emdmngba anawekm bza lay ezih bzu sera ena tmhert jmrnal er mndnew mishlew🥺?
3 engagements