Sfrachn lifers new yet emdmngba anawekm bza lay ezih bzu sera ena tmhert jmrnal er mndnew mishlew🥺?
Sep 19, 2024እናቴን አባቴን ሚስቴን ልጄን ወንድሜን እህቴን ቤቴን ንብረቴን አጣኹ ብሎ ማዘን አይደለም እንደ ህዝብ የሚያዋጣን። እግዚአብሔርን በደልኩ ብለን እስካልተጸጸትን እና በተሰበረ ልብ ኾነን እጃችንን ወደ ፈጣሪ እየዘረጋን በአንድ ልብ በአንድ ዐሳብ ቆመን እስካልታገልንና መስዋዕትነትን ለመክፈል እስካልተዘጋጀን ድረስ ነገም የምታገኘው መጠለያ ዋስትና የለውም። በአቅራቢያዬ ያሉ ኹለት ሦስት ጊዜ የፈረሰባቸው እና ያበዱ በጣት የማይቆጠሩ ናቸው። ዛሬም እየፈረሰባቸው ያሉ አሉ ! እስከታዘዙት ድረስ አፍርሰው ግንባታ የጀመሩና ያጠሩ በድጋሜ ከ8-13ሜ እንዲያፈርሱ እየተደረገ ነው ! መንግስት የለም ሕዝብ ደንቁሯል የእብድ ሐሙስ አይዞኽ ወንድሜ ! ቀድመን ያበድን ዛሬ በወንድሞቻችን እብደት እየታመምን ነው። መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ።
Sep 20, 2024