Geremegn532
#personal
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው ባለፈው እንዳልኳችሁ የፊት ፀጉሬ ማፈግፈግ አሳይቷል እና ምናልባት ስልታዊ ማፈግፈግ ይሆናል ብዬ ዝም አልኩት እናማ ዛሬ በመስታወት ሳይ መሀሉም ላይ ክፍተት ያሳያል እና እሱስ ምን ሆኖ ነው ልበል አሜሪካ በድሮን ጠብሳው ነውእእ ፣በመሀል ክህደት ተፈጥሮ ነውእእ ግራ ገባኝ እኮ እናንተዬ መላ በሉኝ እስቲ
#personal
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው ፀጉሬ ማፈግፈግ ጀምሯል እኔ ደግሞ ሳሳድገው ምንም ነገር ፊትለፊት እንዲጋፈጥ ነበር እና ጥያቄዬ counter attack ሊያረግ ይህን እንዴ እስቲ motivate አርጉት
8 engagements