Geremegn532
#personal
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው ፀጉሬ ማፈግፈግ ጀምሯል እኔ ደግሞ ሳሳድገው ምንም ነገር ፊትለፊት እንዲጋፈጥ ነበር እና ጥያቄዬ counter attack ሊያረግ ይህን እንዴ እስቲ motivate አርጉት
Aug 07, 202410 engagements
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው ፀጉሬ ማፈግፈግ ጀምሯል እኔ ደግሞ ሳሳድገው ምንም ነገር ፊትለፊት እንዲጋፈጥ ነበር እና ጥያቄዬ counter attack ሊያረግ ይህን እንዴ እስቲ motivate አርጉት
Aug 07, 2024አሰላለፉ 4 4 2 ነው ወይስ 4 3 3
Aug 07, 2024The way u ask👌😂
Aug 07, 2024Ye abd music gabezew ayezoh milewn 😂😂
Aug 07, 2024ከኋላ ግፋው
Aug 07, 2024Dawit dreams
Aug 07, 2024ስልታዊ ማፈግፈግ ነው ብሮ😁 አይዞን በቅርቡ ወደፊት ያጠቃል
Aug 08, 2024I have cosco usa minoxidil in cheap price @kepverse
Aug 07, 2024