ክፍል 3 አሽባሪዎችም ንፁሀንን ከመግደላቸው በፊት የሚጠቀሙት አባባል ምን እንደሆነ መዘንጋት የለብንም። ይህንኑ አባባል ደግሞ እዚሁ በእኛው ሀገርም ሰልፍ በምትወጡ ግዜ ስትሉት እናስተውላለን። ሌላው ደግሞ አሸባሪነት ስህተት ነው ብሎ ከመቀበል ይልቅ "የአሜሪካ ሴራ ነው" ብሎ መደምደም ይታይባችኋል። እንዲሁም በእስልምና ህግ በሚተዳደሩ ሀገራት ከሌሎች ሀገራት በተለየ መልኩ በጭካኔ የተሞሉ የመቅጫ ህጎችን ሲተገብሩ መመልከት የተለመደ ነዉ። መግረፍ፣አንገት መቅላት የመሳሰሉት በአጠቃላይ እስልምና "የሰላም" ሀይማኖት ነው የሚለው አባባል እንደ ኢትዮጵያ ያለች የክርስቲያን ሀገር ውስጥ የምትጠቀሟት አባባል ስትሆን፤ በሸሪአ ህግ የሚተዳደሩ ወይም አብዛኛው ህዝብ የእስልምና እምነት ተከታይ በሆነበት ሀገር ግን ይህ አባባል ፍፁም የማይነገር እና የማይተገበር መሆኑን በግልፅ እያየነው ነው። እንዲሁም በእኛ ሀገር በጣም የተለመደ ነገር፤ አንድ ሙስሊም ባለሀብት አማራጭ ካላጣ በቀር ከእስልምና ውጭ እምነት የሚከተሉ ሰዎችን ፈፅሞ አይቀጥርም። መተባበር የሚለው የሚሰራው ለሌሎች ሙስሊሞች ብቻ ነው።(ለምሳሌ ያህል በMIDROC ድርጅቶች እንኳ ዋና ዋና ቦታ ላይ ያሉትን ግለሰቦች መመልከት እንችላለን) ወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት መጠቀም፤ ነገር ግን በተቃራኒው ንግድ ላይ ማጭበርበር እና በአቋራጭ መክበር የሀይማኖቱ መርህ እስኪመስል ድረስ ተስፋፍቷል።
ይሄን ለማብራራት ያክል፥ ለምሳሌ በሙስሊሞች ዘንድ እንደ ጀነት የምትታየው፡ነገር ግን የምድር ላይ ሲኦል ብንላት ብዙም ማጋነን የማይሆነው ሀገረ ኢራን፡ ከእስልምና ውጪ ሌላ እምነት የሚከተሉ ሰዎች በከፍተኛ ስጋት ነው የሚኖሩት። እዚሁ እኛም ሀገር ቢሆን አብዛኛው ህዝብ የእስልምና እምነት ተከታይ በሆኑባቸው የሀገሪቱ ክፍሎች የሌላ እምነት ተከታዮች ተሳቆ የመኖር ነገር ይታይባቸዋል። በተለይም ክርስቲያኖች። በተቃራኒው አብዛኛው ህዝብ ክርስቲያን ወይም ከእስልምና ውጪ የሆነ እምነት በሚከተሉበት ሀገራት ግን ሙስሊሙ ማህበረሰብ ያለምንም ስጋት ሲኖር፤ይልቁንም ትዳር መስርተው ወይም ትዳሮች ብንለውም ይቀለናል (ምክንያቱም አንድ ሙስሊም አባወራ አቅሙ ካለው ብዙ ሴት ስለሚያገባ)፤ ከዛም በጣት የማይቆጠሩ ልጆችን ወልደው ይኖራሉ። ሌላው ደግሞ አንድ ሙስሊም ምንም ነገር መግዛት ሲፈልግ በንግዱ አለም ተሰማርተው ከሚገኙ ሌሎች ሙስሊሞች ካልሆነ በቀር አሻፈረኝ ማለትም በጣም የተለመደ ነው። ሴቶች እህቶቻችን እናንተ ቅዱሳን ብላችሁ ወደምታስቧቸው ሀገራት ሲሄዱም የሚገጥሟቸውን ነገሮች መዘንጋት የለብንም። ለምሳሌ ያህል፤ ሞት እና አንግልት፣መደፈር፣ስቃይ፣የእስልምና ሀይማኖት አልባሳት የግዴታ መልበስ እንዲሁም አንድ እስልምናን እጇን ዘርግታ ከተቀበለች ሀገር እንደመጡ ከመታየት ይልቅ አንደ ባርያ መታየት። አመሰግናለሁ።