ይሄን ለማብራራት ያክል፥ ለምሳሌ በሙስሊሞች ዘንድ እንደ ጀነት የምትታየው፡ነገር ግን የምድር ላይ ሲኦል ብንላት ብዙም ማጋነን የማይሆነው ሀገረ ኢራን፡ ከእስልምና ውጪ ሌላ እምነት የሚከተሉ ሰዎች በከፍተኛ ስጋት ነው የሚኖሩት። እዚሁ እኛም ሀገር ቢሆን አብዛኛው ህዝብ የእስልምና እምነት ተከታይ በሆኑባቸው የሀገሪቱ ክፍሎች የሌላ እምነት ተከታዮች ተሳቆ የመኖር ነገር ይታይባቸዋል። በተለይም ክርስቲያኖች። በተቃራኒው አብዛኛው ህዝብ ክርስቲያን ወይም ከእስልምና ውጪ የሆነ እምነት በሚከተሉበት ሀገራት ግን ሙስሊሙ ማህበረሰብ ያለምንም ስጋት ሲኖር፤ይልቁንም ትዳር መስርተው ወይም ትዳሮች ብንለውም ይቀለናል (ምክንያቱም አንድ ሙስሊም አባወራ አቅሙ ካለው ብዙ ሴት ስለሚያገባ)፤ ከዛም በጣት የማይቆጠሩ ልጆችን ወልደው ይኖራሉ። ሌላው ደግሞ አንድ ሙስሊም ምንም ነገር መግዛት ሲፈልግ በንግዱ አለም ተሰማርተው ከሚገኙ ሌሎች ሙስሊሞች ካልሆነ በቀር አሻፈረኝ ማለትም በጣም የተለመደ ነው። ሴቶች እህቶቻችን እናንተ ቅዱሳን ብላችሁ ወደምታስቧቸው ሀገራት ሲሄዱም የሚገጥሟቸውን ነገሮች መዘንጋት የለብንም። ለምሳሌ ያህል፤ ሞት እና አንግልት፣መደፈር፣ስቃይ፣የእስልምና ሀይማኖት አልባሳት የግዴታ መልበስ እንዲሁም አንድ እስልምናን እጇን ዘርግታ ከተቀበለች ሀገር እንደመጡ ከመታየት ይልቅ አንደ ባርያ መታየት። አመሰግናለሁ።
ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች በአሸባሪዎች ላይ ያላችሁ አመለካከት ምንድንነው? አብዛኞቻችሁ ለምንድነው በውስጣችሁ እየደገፋችሁ ከላይ ግን እንደምትቃወሙ የምታስመስሉት? ምክንያቱም አንድ ችግር ሲፈጠር በቅፅበት የአሸባሪነት ምልክቶችን ማሳየት ትጀምራላችሁ። "እስልምና የሰላም ሀይማኖት ነው" የሚለው አባባል የክርስቲያን ሀገር ስለምትኖሩ ራሳችሁን ለመደበቅ የምትጠቀሟት ነገር ትመስለኛለች። ሳትናደዱ እና "ባገኘው እገድለዋለሁ" ሳትሉ ለመመለስ ሞክሩ። አመሰግናለሁ።