#religion
Poll ላድርገው 🙂 ጥያቄ ለ Protestant ወንድም እህቶቼ " ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል። እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።" (የዮሐንስ ወንጌል 3:5) እዚ ክፍል ላይ ውሃ የተባለውን ምንድን ነው?
#religion
? ጥያቄ ለ Protestant ወንድም እህቶቼ " ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል። እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።" (የዮሐንስ ወንጌል 3:5) እዚ ክፍል ላይ ውሃ የተባለውን ምን ብላችሁ ተረዳችሁት?
የውሃ ጥምቀት67%
እምነት33%
ንስሐ0%
ቃል0%
የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት0%
3 votes
3 engagements