? ጥያቄ ለ Protestant ወንድም እህቶቼ " ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል። እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።" (የዮሐንስ ወንጌል 3:5) እዚ ክፍል ላይ ውሃ የተባለውን ምን ብላችሁ ተረዳችሁት?
Jun 11, 2024? ጥያቄ ለ Protestant ወንድም እህቶቼ " ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል። እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።" (የዮሐንስ ወንጌል 3:5) እዚ ክፍል ላይ ውሃ የተባለውን ምን ብላችሁ ተረዳችሁት?
Jun 11, 2024ይሄ ክፍል ከላይ ጀምሮ ስናነበዉ ኒቆዲሞስ የሚባል የአይሁድ መምህር በለሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ ያላቸዉን ንግግር ነዉ ሚያሳየዉ እየሱስ ቀጥታ ኒቆዲሞስ ለምን ወደሱ እንደመጣ ስለገባዉ ሰዉ ስለሚድንበት መንገድ ያስረዳዋል ሰዉ ዳግም ካልተወለደ በቀር ሊድን አይችልም አለዉ ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ ኢየሱስም መልሶ፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው። ⁴ ኒቆዲሞስም፦ ሰው ከሸመገለ በኋላ እንዴት ሊወለድ ይችላል? ሁለተኛ ወደ እናቱ ማኅፀን ገብቶ ይወለድ ዘንድ ይችላልን? አለው። ⁵ ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም። … ⁸ ነፋስ ወደሚወደው ይነፍሳል፥ ድምፁንም ትሰማለህ፥ ነገር ግን ከወዴት እንደ መጣ ወዴትም እንዲሄድ አታውቅም፤ ከመንፈስ የተወለደ ሁሉ እንዲሁ ነው። ዉሀ የሚለዉ ጥምቀትን አይወክልም ንስሀ ከሀጥያት መመለስን ነዉ ሚወክለዉ ስለዩሀንስ ሲያወራ ራሱ ህዝቡን ከሀጥያታቸዉ ይመልሳቸዋል የሚል ትንቢት ነዉ ያለዉ ወደታች ምንም ስለጥምቀት ሚያወራዉ ነገር የለም “በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።” — ዮሐንስ 3፥18 በዋናነት ስለማመን ነዉ ሚያወራዉ ስላላመነ ይፈረድበታል ነዉ ሚለዉ ስላልተመቀ ይፈረድበታል አይልም
Jun 12, 2024እዚ ክፍል ላይ ውሃ የተባለውን ምን ብላችሁ ተረዳችሁት? 👆mindenewu nw tiyakewu bachiru lemin tishemetitalachu😁
Jun 12, 2024ከጥምቀት እና ደሞ ከደህንነት ትምህርት በኋላ እንጠመቃለን
Jun 12, 2024Aye endew methaf kidusun endet endet aderegachut bemaryam … sijemer timket tikeme yeleweme eyalachume new meslege yentimketen asfelaginet 2 tiksochen lngeresh 1Markos 16:16 yamne yeteteme yedenal 2 john 13 ከእራት ተነሣ ልብሱንም አኖረ፥ ማበሻም ጨርቅ ወስዶ ታጠቀ፤ 5 በኋላም በመታጠቢያው ውኃ ጨመረ፥ የደቀ መዛሙርቱንም እግር ሊያጥብና በታጠቀበትም ማበሻ ጨርቅ ሊያብስ ጀመረ። 6 ወደ ስምዖን ጴጥሮስም መጣ፤ እርሱም፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ የእኔን እግር ታጥባለህን? አለው። 7 ኢየሱስም መልሶ፦ እኔ የማደርገውን አንተ አሁን አታውቅም፥ በኋላ ግን ታስተውለዋለህ አለው። 8 ጴጥሮስም፦ የእኔን እግር ለዘላለም አታጥብም አለው። ኢየሱስም፦ ካላጠብሁህ፥ ከእኔ ጋር ዕድል የለህም ብሎ መለሰለት። 3 …hawaryat sira mihraf 2 ይህንም፡በሰሙ፡ጊዜ፡ልባቸው፡ተነካ፥ጴጥሮስንና፡ሌላዎችንም፡ሐዋርያት።ወንድሞች፡ሆይ፥ምን፡ እናድርግ፧አሏቸው። 38፤ጴጥሮስም፦ንስሓ፡ግቡ፥ኀጢአታችኹም፡ይሰረይ፡ዘንድ፡እያንዳንዳችኹ፡በኢየሱስ፡ክርስቶስ፡ስም፡ተጠመቁ፤የመንፈስ፡ቅዱስንም፡ስጦታ፡ትቀበላላችኹ። 39፤የተስፋው፡ቃል፡ለእናንተና፡ለልጆቻችኹ፡ጌታ፡አምላካችንም፡ወደ፡ርሱ፡ለሚጠራቸው፡በሩቅ፡ላሉ፡ ዅሉ፡ነውና፥አላቸው። 40፤በብዙ፡ሌላ፡ቃልም፡መሰከረና፦ከዚህ፡ጠማማ፡ትውልድ፡ዳኑ፡ብሎ፡መከራቸው። 41፤ቃሉንም፡የተቀበሉ፡ተጠመቁ፥በዚያም፡ቀን፡ሦስት፡ሺሕ፡የሚያኽል፡ነፍስ፡ተጨመሩ፤ Timkete asfelagi nger new Timkete alamaw kristosen belibachenasgebat new Catholics and mainstream protestants believe that we need timket to salvate us from the "orginal sin " the eastern orthodox belive it wont salivate us from th orginal sin gine beka it brings christ tocour heart and give us the potential to be like him … bicha yeleyayal I suggest rather than asking for ppls opinions during interpretation of the bible u use early chrstians interpretaion its available 2 peter 1: 20 በመጽሐፍ፡ያለውን፡ትንቢት፡ዅሉ፡ማንም፡ለገዛ፡ራሱ፡ሊተረጕም፡ አልተፈቀደም፤ 21፤ትንቢት፡ከቶ፡በሰው፡ፈቃድ፡አልመጣምና፥ዳሩ፡ግን፡በእግዚአብሔር፡ተልከው፡ቅዱሳን፡ሰዎች፡ በመንፈስ፡ቅዱስ፡ተነድተው፡ተናገሩ
Jun 12, 2024https://t.me/DawitFassilMinistry/2246 Or https://www.youtube.com/watch?v=b9SAMxvjJlE The best ansewer..........
Jun 12, 2024Teyakew beacheru "be weha" milewn men belachu new metredut new ? Its simple as that
Jun 12, 2024ሰላም የ ሶሻል ሚዲያ ማለትም Telegram,Facebook እና የመሳሰሉትን ሚዲያዎች ሎጎ ዲዛይን እጅግ በቅናሽ ዋጋ እንዲሰራለት የሚፈልግ በ @UN88k ላይ inbox📥 አርጉኝ
Sep 13, 2024The water is a sign of being born again. It's the way of symbolizing it.
Jun 20, 2024Baptism
Jun 12, 2024