እንኳን ለ፳፻፲፮ ዓ.ም አደረሰን አደረሳችሁ:: 👆🏽ከላይ አታች ያደረኩት ጥያቄ ልክ የዛሬ አመት የተጠየቀ ነበር እና እስኪ ያኔ የተመኛችሁትን ከአሁኑ ጋር አነፃፅሩት እግረመንገዳችሁንም ቀጣይ አመትስ ምን የምፈጠር ይመስላችኃል (በዛውም ምኞታችሁን አስቀምጡልን) በተመሳሳይ ጊዜ ለሚቀጥለው አመት እንዲሁ ለመጠያየቅ ያብቃን ✌🏽 & 🫶🏽 🌼🌼መልካም አውደ አመት🌼🌼
እንኳን ለ፳፻፲፭ ዓ.ም አደረሰን አደረሳችሁ:: 👆🏽ከላይ አታች ያደረኩት ጥያቄ ልክ የዛሬ አመት የተጠየቀ ነበር እና እስኪ ያኔ የተመኛችሁትን ከአሁኑ ጋር አነፃፅሩት እግረመንገዳችሁንም ቀጣይ አመትስ ምን የምፈጠር ይመስላችኃል (በዛውም ምኞታችሁን አስቀምጡልን) በተመሳሳይ ጊዜ ለሚቀጥለው አመት እንዲሁ ለመጠያየቅ ያብቃን ✌🏽 & 🫶🏽 🌼🌼መልካም አውደ አመት🌼🌼