እንኳን ለ፳፻፲፭ ዓ.ም አደረሰን አደረሳችሁ:: 👆🏽ከላይ አታች ያደረኩት ጥያቄ ልክ የዛሬ አመት የተጠየቀ ነበር እና እስኪ ያኔ የተመኛችሁትን ከአሁኑ ጋር አነፃፅሩት እግረመንገዳችሁንም ቀጣይ አመትስ ምን የምፈጠር ይመስላችኃል (በዛውም ምኞታችሁን አስቀምጡልን) በተመሳሳይ ጊዜ ለሚቀጥለው አመት እንዲሁ ለመጠያየቅ ያብቃን ✌🏽 & 🫶🏽 🌼🌼መልካም አውደ አመት🌼🌼
እንኳን ለ፳፻፲፬ ዓ.ም አደረሰን እደረሳችሁ እስኪ የዛሬ አመት ኢትዮጵያ ምን አይነት ሁኔታ ላይ ልናገኛት እንደምንችል ትንበያችሁን አስቀምጡልን (መጥፎ ከሆነ መልካም እንዲሆን ምን ማድረግ እንዳለብን በዛው ፅፋችሁ እለፉ) 🌼መልካም ዓውደ አመት 🌼