እንኳን ለ፳፻፲፬ ዓ.ም አደረሰን እደረሳችሁ እስኪ የዛሬ አመት ኢትዮጵያ ምን አይነት ሁኔታ ላይ ልናገኛት እንደምንችል ትንበያችሁን አስቀምጡልን (መጥፎ ከሆነ መልካም እንዲሆን ምን ማድረግ እንዳለብን በዛው ፅፋችሁ እለፉ) 🌼መልካም ዓውደ አመት 🌼
Sep 10, 2021ሰው ከየት ክልል ነህ ፣ የምን ብሄር ተወላጅ ነህ ፣ ኬኛ ፣ ነፍጠኛ ምናምን የማንባባልበት አመት ቢሆን ምኞቴ ነው 😍 - ብር ይኑረን እንጂ የትኛውም የሀገራችን ክፍል ሳንሳቀቅ የምንጎበኝበት አመት ይሁን 🙌🏾 ብዙ ነው የጎደለን ብዙውን የምንሞላበት አመት ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ 💚💛❤️
Sep 11, 2021