በመጀመሪያ አይምሯችሁ ሰፋ ይበል ካልሆነ ከመሰዳደብ ሌላ ምንም ነገር አናመጣም ሰማኑን ደሞ ምን አየሁ መሰላቹ የ ኦሮሚያ ክልል ባንዲራ ላይ ያለዉን ዛፍ ቲክቶክ ላይ ፊልተር ተሰርቶለት ምናምን አየው በዚስ ምን ትላላቹ? አስቡት ቻይናዎች እራሱ ሰርተውት እንደፈለጉት አልተጠቀሙበትም እስቲ ለሌላ ሀገሮች ለምን አልተሰራም በ ኢኮኔሚ ምናምን የሚበልጡን ክንፍ ሀገራት አሉ ግን ተለይቶ ኢትዮጲያ ላይ የተነጣጠረ ሴራ አለ ወንድሞቼ አሁንስ እያሳተፉን አይደለም ነው የምትሉት😭😭
ወገኖቼ አሁን ደግሞ በ tiktok ፈረንጆች የ ኦነግን ባንዲራ እየያዙ ብዙ ዘፈኖችን እየዘፈኑ ነው ታድያ ምን ትላላቹ እውነት ወደውን ነው ወይስ ጦርነት ላይ እኛን ለማሳተፍ ነው?