ወገኖቼ አሁን ደግሞ በ tiktok ፈረንጆች የ ኦነግን ባንዲራ እየያዙ ብዙ ዘፈኖችን እየዘፈኑ ነው ታድያ ምን ትላላቹ እውነት ወደውን ነው ወይስ ጦርነት ላይ እኛን ለማሳተፍ ነው?
Google translet አፋን ኦሮሞንና ትግርኛን በመጨመሩ ምን ተሰማቹ እኔ በበኩሌ የማስበው ኢትዮጵያን እያሳተፏት ነው ይህም ማለት ለ 3 ተኛ አለም ጦርነትም መካተቷ አይቀርም እያልኩ ነው እናንተስ? ጥሩ ነው ትላላቹ?