P_Guy124
#art
እስኪ አሪፍ የግጥም መድብል/መፅሀፍ ጠቁሙኝ🙏 ምትችሉ ደሞ በ pdf ብትልኩልኝ🙏 ስለምላሻቹ አመሰግናለው❤
Mar 15, 20226 engagements
እስኪ አሪፍ የግጥም መድብል/መፅሀፍ ጠቁሙኝ🙏 ምትችሉ ደሞ በ pdf ብትልኩልኝ🙏 ስለምላሻቹ አመሰግናለው❤
Mar 15, 2022ፍቅር እዚህ ቦታ ፈገግ ብሎ ነበር እና ሌሎችም ግጥሞች ደራሲ - ኤፍሬም ስዩም ዘውግ - ግጥም የህትመት ዘመን - 2005 የገፅ ብዛት - 123 📚 #pdf: #amharic 📖 Join us... ✦✺ @Minteno ✺✦ ✦✺ @Minteno ✺✦
Mar 15, 2022የማለዳ ድባብ ፣የ በውቀቱ ስዩም የሞት ጥቁር ወተት ፣የ ተስፋሁን ከበደ
Mar 15, 2022ርዕስ የለውም
Mar 16, 2022"ርዕስ የለውም " የኤልያስ ምርጥ የግጥም መድብል
Mar 16, 2022አልቃሽ እና ዘፋኝ
Mar 16, 2022በውስጥ ከተመቸህ ሊልክልህ እችላለሁ👇 @mohgenerous
Mar 15, 2022