1ድንች፣1 እንቋላለ እና ይተፈጨ ቡና እኩል ወሀ ወስጥ ተከተቱ ከዛም እሳት ላይ ተጣዱ።ከ 20ደቂቃ ብሁላ ከፈላ ወሀ ወስጥ ዲንቹን እና እንቋላሉን አወጥተን በሳህን አደረግነው ቡናዉን ደሞ በ ሲኒ "በደንብ ተመልከቱ፤ ድንቹ ሲነካ ጥንካሬውን የለዉም ይፈርሳል፡፡ ____ "እንቁላሉንም ብንሰብረው"፡፡ ነ አስኳሉ ሌላ ጠንካራ እና የሚያቃጥል አካል ይሰራል፡፡ በስተመጨረሻ ከቡናው ፉት ብንል ፡፡ ደስ የሚለው ጣዕሙ የፊታችንን ፈገግታ ይቀይረዋል ፡፡ "ድንቹ፣ እንቁላሉ እንዱሁም የቡናው ዱቄት ሁሉም እኩል የፈላ ውሃ ውስጥ ነው የገቡት፡፡ ነገር ግን ሁሉም ለፈላው ውሃ የሰጡት ምላሽ የተለያየ ነበር፡፡ ድንቹ በፊት ጠንካራ ነበር፤ ነገር ግን በፈላ ውሃ ሲፈተን ጥንካሬውን አጥቶ ልፍስፍስ ሆነ፡፡ እንቁላሉ በፊት በቀላሉ ከተሰበረ ሜዳ ላይ የሚፈስ ልፍስፍስ አስኳል ነበር፡፡ ነገር ግን በፈላ ውሃ ሲፈተን ውስጡን አጠንክሮ መጣ፡፡ ከሁሉም የሚገርመው ግን የቡና ዱቄቱ ነው፡፡ በፈላ ውሃ ሲፈተን እራሱ ውሃውን ወደ ጣፋጭን መልካም ጠረን ቀይሮ አዲስ ነገር ፈጠረ፡፡ ችግር ሲገጥማችሁ የእናንተ ምላሽ ምንድን ነው? እንደ ድንቹ መልፈስፈስ? ወይስ እንደ እንቁላሉ ውስጥን ማጠንከር? አልያም ችግሩን ለአዲስ ነገር መፍጠሪያ መጠቀም?
Aug 11, 2021chenbelhn awelk ye ababa tesfaye lj neka
Aug 11, 2021