#music
ሰላም እንዴት ናቹልኝ?? ዘማች ነኝ እኔስ ቆራጥ ለሀገሬ .................................. የሚለውን የ ጥልዬን ዘፈን እና ኢትዮጵያዊነትን ብቻ ሚያቀነቅኑ ዘፈኖችን ካላቹ ላኩልኝ፡፡ወይም የማገኝበት ቻናል ካለ ጠቁሙኝ፡፡በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
Aug 11, 20213 engagements
ሰላም እንዴት ናቹልኝ?? ዘማች ነኝ እኔስ ቆራጥ ለሀገሬ .................................. የሚለውን የ ጥልዬን ዘፈን እና ኢትዮጵያዊነትን ብቻ ሚያቀነቅኑ ዘፈኖችን ካላቹ ላኩልኝ፡፡ወይም የማገኝበት ቻናል ካለ ጠቁሙኝ፡፡በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
Aug 11, 2021Zemach negn menamen milewen zefen kemetsema lemen le hagereh atzemtem 🤔
Aug 11, 2021ተመለመልክ እንዴ ብሮ
Aug 11, 2021የዳንኤል ጥላሁን ገሰሰ ዘማች ነኝ የሙዚቃ ቪዲዮ - Daniel Tilahun Gessesse - Zemach Negn