ሰላም ሰዎች አንድ ጭንቀቴን ላጋራቹ ነበር አንድ አብሬያት ከምማር ልጅ ጋር ፍቅር ያዘኝ እና ፍቅሬን እንዴት ብገልፅላት እሺ ልትለኝ ትችላለች ፍቅረኛ ይኑራት አይኑራት ምንም ማውቀው ነገር የለም ብቻ ቆንጅዬ ነች እሷን በምንም ምክንያት ማጣት አልፈልግም እባካችሁ ተባበሩኝ
Aug 10, 2021Arfeh temar 🙄 high school kehonk demo chrash forget about it, high school relationships are a waste of time.
Aug 11, 2021