#education
ቀጣይ አመት enterance ከ 9-12 ያለውን ነው ሚፈተኑት ወይስ እንደድሮ ነው እና private መፈተን ፈልጌ ነበር የ 2011 ተፈታኝ የነበረ ይመዘግባሉ
Aug 10, 20217 engagements
ቀጣይ አመት enterance ከ 9-12 ያለውን ነው ሚፈተኑት ወይስ እንደድሮ ነው እና private መፈተን ፈልጌ ነበር የ 2011 ተፈታኝ የነበረ ይመዘግባሉ
Aug 10, 2021የዘንድሮ ጥቅምት 15 .የ2013 ተፈታኝ ነኝ ፎርም በኦላይን ከሞላን ቆየን .መፈተን ትችያለሽ መብትሽ ነው ግን የፎርም መሙያ ቀን ካለለፈብሽ/ክ እና የዘንድሮ የ11-12ያለውን ብቻ ነው የምንፈተነው የ2014ልፈተን ካልክ/ሽ ግን የአራት አመት ሚሆን ይመስለኛ ማትሪክን ስላልተፈተኑ
Aug 10, 2021አጠቃላይ ነው ከ 9-12
Aug 10, 2021