ሰላም AA members szb Ethiopia tech company developed social networking site like facebook. እናም ለዚህ ሀገርኛ ለሆነው ማህበራዊ ሚድያ ስያሜ መስጠትና domain name ማስመዝገብ ሂደት ላይ ነን። በመሆኑም ስያሜውን በተጠቃሚዎች ፍላጎት ልንሰይም የወሰንን ስለሆነ ይሻላል የምትሉትን ስያሜ በመጠቆም እንድትተባበሩን እንጠይቃለን። እኛ hagerngha.com ልንል አስበናል።
Aug 10, 2021LeHulu.com
Aug 10, 2021