ሰላም ቤተሰብ በጣም ጨንቆኛል አብራኝ ምትሰራ ልጅ ወድጃለሁ እሷም አስተያየቷን ሳይ ሳወደኝ አትቀርም በፍቅር ነው ምንተያየው❤️ ግን ትላንት አንድ ሚያስጠላ አጋጣሚ ተከሰተ😢 የሰርቪስ መኪና ላይ ወጥቼ ከፊት ተቀምጨ ቶሎ ስለገባሁ ማንም ሰርቪስ ውስጥ የገባ አልመሰለኝም ነበር ለካ ያቻም ቆንጂየ ልጅ ተከትላኝ ገብታለች 😍 እና መኪናው ውስጥ ሚያስጠላ ነገር ትፈጠረ ሰው የለለ መስሎኝ ፈሴን ድውውውው አረኩት 😜 ከዛ ፈስቼ ዝም ብል ጥሩ ነበር የራሴ ፈስ ሸቶኝ እፍፍ ግማት ብየ ወደ ኋላ ዘወር ስል ያቺ ቆንጂየ ልጅ አፍንጫዋን ይዛ ተኮሳትራ አፈጠጠችብኝ😭 ደነገጥኩኝ ምነው ቂጤን በደፈነው እንደው ሲኖ መጥቶ በገጨኝ ብየ ተመኘሁ😢 እና ከዛ በኋላ እኔም እሷን ማየት ከበደኝ እና ቤተሰብ ፈስ መፍሳት ችግር አለው እንዴ ? እና ቆንጂየዋን ባናግራት ታወራኛለች ? ጨንቆኛል 😭
Aug 10, 2021😂😂😂😂 ኧረ አልቻልኩም 😂😂😂 ያንተስsucks ይለያል
Aug 10, 2021