D_4n165.5
#education
ሰላም ሰዎች አንድ ጥያቄ ነበረኝ እና የ 12 ክፍል ቀጣይ ዓመት ተፈታኝ ነኝ አንዴት ባነብ ማትሪክ አልፋለው በጣም ጨንኮኛል በ አቅድ አጥና ለምትሉኝ እንዴት አቅድ ላወጣ አቅድ አወጥቼ አላቅም
Aug 10, 20213 engagements
ሰላም ሰዎች አንድ ጥያቄ ነበረኝ እና የ 12 ክፍል ቀጣይ ዓመት ተፈታኝ ነኝ አንዴት ባነብ ማትሪክ አልፋለው በጣም ጨንኮኛል በ አቅድ አጥና ለምትሉኝ እንዴት አቅድ ላወጣ አቅድ አወጥቼ አላቅም
Aug 10, 2021ከሰኞ እስከ አርብ በየቀኑ የተለያዩ የትምህርት አይነቶችን አንብብ ይህ ስታነብ እንዳትሰላች ያደርግሃል! በየመሀሉ ለራስህ እረፍት መስጠት ሳይረሳ ማለት ነው🤙
Aug 10, 2021Ye amna weym yezendro fetena tyakewochn anbbna sra
Aug 10, 2021Feta beleh anbebe gize aleh program betaweta demo yebete yeredahal ena sitaneb kelel kemileh subject jemer keza lelam kes eyalk jemere be program betanew gn betam arif nw
Aug 10, 2021