ከ እናቴ ጋር ተጣልቼ ነበር እና አንነጋገርም እና እንዳጋጣሚ ዛሬ የሆነ ህልም አየሁ ምን መሰላቹ....... ከጓደኛዬ ጋር ጸበል ልንጠመቅ ሄደን ልብስ አውልቀን ልክ ልንገባ ስንል ጸበል ቦታ ውስጥ ከሁሉም ለይቶ እኔን ብቻ ከሰማይ የሚመጣ ፈሳሽ ያልሆነ በረዶ ደርምሶ እየመታኝ አላስጠምቅ ይለኝና ሳልጠመቅ ወጣሁ በሄድኩበት እየተከተለ ጥላ የሚመስል ነገር በረዶ ይመታኛል ማለት ሰማዩ ክፍት ሲል ይታያል እየተከተለ አላስቀምጥ አለኝና አክስቴ ሞታለች ከዚ በፊት እና እሷ ትታየኛለች አረ ነገሪልኝ ምናርጌ ነው ጠይቂልኝ አልኳት ስትጠይቅ ቀና ብላ እግሯስር ተንበርክኬ ጨንቆኝ ከዛ "እናቱን ይቅርታ" ይበላት ተብሏል አለቺኝ ለሊቱን ሙሉ ይሄ ህልም እያስጨነቀኝ ነበር እና እናቴ ከኔጋ አደለችም አሁን ተራርቀናል አንነጋገርም .... እና ምን ትመክሩኛላቹ ወንድም እህቶቼ ሳትቀልዱ?????😢😢
Aug 09, 2021Wendeme beraey yetayeh zemebelo aydelem lezawem yemotech akesthen aytehatal selezh betselot tega add hedeh yekerta belachew enatehen
Aug 10, 2021