#ሰላምቤተሰቦች እኔ ዲዛይነር ነኝ እና ምርጥ ምርጥ ሸሚዞች ሰራለው እያጋነንኩኝ አደለም። ግን ሥራዬን በምን መልኩ ልሽጥ Social Media ላይ ጎበዝ አደለሁም እንዲሁም ሱቅ ለመክፈት Financial አቅሜ በቂ አደለም ግን 1 ነገር እርግጠኛ ነኝ ጥጥሩ ሸሚዝ ሰራለው አግዙኝ ባካችሁ Plss
Aug 09, 2021Telegram lay channel kefet and post argw serahochn ke adrsha ga ene bebkule share arglhalhu channalu endtaweklh
Aug 09, 2021