ቆይ ግን ሁሉም ሰው በራሱ ትክክል ከሆና ትክክለኛውን መንገድ ማየት የማይፈልግ ከሆነ እንዴት ለማስረዳት እንችላለን?🙏
Aug 09, 2021ፍላጎት እንዲኖረው ማድረግ ነው የመጨረሻው አማራጭ ግን እጅግ እጅግ ከባድ ነው:: ማለት በሰውየው ሕይወት የመጨረሻ ትርጉም ያለውን ነገር ፈልገህ ታገኝና ነገርህን በዛ ላይ እንደ እባብ ትጠመጥምበታለህ:: ከዛ ከመቀበል ውጪ አማራጭ ያጣል
Aug 09, 2021