Be were abeba weym be period gize set lij btekereseteyan heda maskedes tchelalech ende ?
Aug 09, 2021Yea why not? ቤተመቅደስ ብቻ ነው መግባት ማይፈቀደው ስለዚህ ራቅ ብለሽ ቆመሽ ማስቀደስ ነው። ደሞ የክርስቶስ ደም በሚሰጥበት መቅደስ ውስጥ ሌላ ደም ስለማይፈቀድ ሴት በወር አበባ ጊዜዋ እንደማትገባው ወንድም ቢሆን እንቅፋት እንኳን መቶት አይገባም ስለዚህ ዓላማውን ለምን አይቻልም እንደተባለ ተረጂ መጀመሪያ የትኛውም አገልግሎት ይፈቀዳል✌️
Aug 09, 2021