Ale kelal metakabet neger eha hulu neger keyetem lemeta aychelem even be science bethed ya hulu neger lemefeter fetari yasfelgal so wededenem telan fetari ale
Aug 09, 2021Ale kelal metakabet neger eha hulu neger keyetem lemeta aychelem even be science bethed ya hulu neger lemefeter fetari yasfelgal so wededenem telan fetari ale
Aug 09, 2021Ale
Sep 22, 2021Ale fetari amlak bayinor ante atnorim .yihe hulu be midr lay yalew yetefeterew ngr hulu be Egziabher ..scientistoch endemilut ayidelem egziabher endale mawek kefelek kefelegsh emegniw emenew wede ersu chuh keminm belay egziabher mawek kefelek yalek bizu menged ayidelem 1 menged nw yalew esum eyesus yibalale eyesus yalew hiwet alew.
Aug 09, 2021100% Ale
Aug 09, 2021Ale
Aug 09, 2021Men maleteh new ale engi endew bande misale lasredah and gize sineger semeche new Ande teleke abat ፀጉራቸውን likoretu tegur bet yegebalu kezam astekakayu endih alachew fetari eko yelem alachew enesum endet alut kezam esu endet fetari benorma yhe hulu gechet aynorem neber termisu fetari endelele yastawekal selachew enesum ፀጉር አስተካካይየለም አሉት esum dengeto endet selachew tegur astekakay benorma yhe hulu gofere aynorem neber alut kezam ena enesu eko gofere yehonut tegur bet selalmetu new alachew kezam enesu sak aluna ena sews yehaymanot sefra sayhed endet fetari menorun alemorun yawkal alut yebalal
Aug 09, 2021bedenb ale enji
Aug 09, 2021Lanite yelam ende??
Aug 10, 2021ፈጣሪ እውነት ነው!! በጥንት ዘመን በአንድ አገር ውስጥ የሚኖር ንጉሥ ነበር። ይህ ንጉሥ ታዲያ በፈጣሪ መኖር አያምንም። ንጉሡ "ፈጣሪ በእውነት ያለ ሳይሆን ሰውች በሕልማቸው ወይም በሃሳባቸው የፈጠሩት ነው" ብሎ ነበር የሚምነው። በዚህም የተነሳ ፈጣሪ የሚለው ቃል በአገሪቱም ሆነ በቤተሰቡ ውስጥ እንዳይነገር የተቻለውን ጥረት ሁሉ ያደርግ ነበር። ከዕለታት አንድ ቀን የንጉሡ ሚስት ወንድ ልጅ ትወልዳለች። ነገር ግን እናትየው በወሊድ ወቅት በተፈጠረባት የጤና ችግር ምክንያት ትታመምና ትሞታለች። ንጉሡም የተወለደው ልጅ ስለ ፈጣሪ መስማትና ማስብ የለበትም በሚል ዓላማ ከሰዎች ተነጥሎ የሚያድግበትን ሁኔታ ማመቻቸት ይጀምራል። ለሕፃኑ የሚሆን ቤት በጣም ከፍታ ካለው ማማ ላይ ያሠራል። ሕፃኑን ልዑል የሚንከባከቡና የሚያስተምሩ አገልጋዮችን ይመድብለታል። አገልጋዮቹንና መምህሩን ለሕፃኑ የፈጣሪን ስም በምንም መልኩ እንዳይገልጹ መመሪያ ይሰጣቸዋል። ሁሉንም ነገር ባሰበው መንገድ አከናውኖ አጠናቀቀ። እንዲህ በማድረጉም ሕፃኑ በምንም መንገድ ስለፈጣሪ መስማትም ሆነ ማሰብ አይችልም ብሎ እርግጠኛ ሆነ። ሕፃኑ ልዑል በዚህ መልኩ እየኖረ ሳለ ከዕለታት አንድ ቀን ንጉሡ ሕፃኑን ሊጎበኝ ማማው ቤት ላይ ይወጣል። በዚህን ጌዜ ሕፃኑ የሚመለከተው የሚያምሩ አበቦችንና የአካባቢውን የተፈጥሮ ሁኔታዎች ነበር። ሕፃኑ እርግቦች ሲበሩና ወራጅ ወንዞች አካባቢውን አቋርጠው ሲያልፉ የሚመለከተው ትእይንት እንደሚያስደስተው ከገጽታው ያስታውቅ ነበር። ወደ ውጭ እየተመለከተም ጭንቅላቱን ወደ መሬት ዝቅ ያደርጋል። ንጉሡም በሕፃኑ ሁኔታ ተገርሞ ምን እያደረገ እንደሆነ ይጠይቀዋል። ሕፃኑም "ለፈጣሪዬ ምስጋና እያቀረብኩ ነው!" በማለት አስደንጋጭ መልስ ለአባቱ ይሰጠዋል። በሕፃን መልስ በጣም የደነገጠው ንጉሡም "የቱን ፈጣሪ ነው የምታመሰግነው? ለመሆኑ ስለፈጣሪ ማን ነው የነገረህ?" ሲል በቁጣ ይጠይቀዋል። ሕፃኑም "ማንም ስለፈጣሪ አልነገረኝም፤ በዚህ ተፈጥሮ ውስጥም የፈጣሪዬን ውበት እና እውነት በግልጽ እመለከታለሁ። ምክንያቱም እነዚህን የሚማርኩ ነገሮች የፈጠራቸው አለ ብዬ አምናለሁ፤ ይህንን ታላቅነቱን ሳስብ ደግሞ ጭንቅላቴን ዝቅ በማድረግ ለክብሩ ስል እሰግድለታለሁ" በማለት ለአባቱ ጥያቄ መልስ ስጠ። ንጉሡ በሕፃኑ ንግግር ሁኔታ በጣም ደነገጠ። የሽንፈት ስሜት ውስጥ ሆኖም ወደ ኋላው አፈገፈገ። ትንሹ ልዑል አባቱ ፈጽሞ እንዳይሰማውና እንዳይስበው ይፈልገው የነበረውን ነገር ተፈጥሮን በማየትና በማድነቅ ብቻ ደረሰበት። ማንም ሳይነግረውና ሳያስተምረው የፈጣሪን መኖር አወቀ። ፈጣሪያችን እሱ በእርግጥም እውነት ነው!
Aug 10, 2021አንተ/ቺ አለህ/ሽ ወይስ የለህም/ሽም❓❓🙄🙄🙄🙄🙄
Aug 09, 2021አለ በዙፋኑ
Sep 14, 2021Erashn ena bezuriyah yalewn temelket esu melsun yisethal
Aug 09, 2021አለ ካልክ መኖሩን በምን አወቅክ, የለም ካልክም በምን አወክ?
Aug 09, 2021jezba,Tadiya zm blen beklen new🙄
Aug 09, 2021አለ
Aug 09, 2021አለ እንጂ፥ መኖሩ አይደል እንዲያ ያለ ጥያቄ የሚያስነሳው?ስለሌለ ነገር አለ ወየስ የለም ለማለትም ትዝ አይለን።ችግሩ የመጣንበትን አላም ስለምንረሳ ነው።ማገልገል ነው፥ ግን ምድራዊ ጥያቄዎች እንዲመለሱልን እንጠይቅና ያ ሳይመለስ ሲቀር የለም ብለን እናውጃለን።ኤልሳቤጥ ወደ እግዚአብሔር መንገድ የሚያመጣውን መጥምቁ ዮሐንስን ለመውለድ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ጠብቃ በዘጠና አመቷ ነው ልጅ ያየቸው።ፈጣሪ ዝም ሲለን የለለ ይመስለናል ግን ለታላቅ ነገር እያዘጋጀን እንደሆነ ብናምን ጥቅሙ ለራስ ነው።
Aug 09, 2021Esu besetan aymero eyasebn yelehm yemilew nw🤔 lemenor yesu menor misker nw dear
Aug 09, 2021አለ
Aug 09, 2021There is only one god in religious his name is jusus
Aug 09, 2021ale.....yes he is exist.....the proof is you.
Aug 09, 2021አለ ግን አናየውም የመጨረሻ ቀን ላይ በ ጥሩ ስራ ልንገናኝ እንቺላለን
Aug 09, 2021Really 🤦 the existence of creature (creation) is the notification for the existence of the Creator!!
Aug 09, 2021Lemimetulh tyakewoch hulu mels atagegnm malet the fundamental questions of life mibalut. Slezi at some point u will know u can't go further with ur questions without faith and belief. Ena demo Hagel said "To know a limit as a limit is to go beyond the limit"
Aug 09, 2021baynor yihen tyake yemeteyek akm aynorhm neber that much and more
Aug 09, 2021እረ ወገን እንዳታስቀፅፈን ለነገሩ አይፈረድብህን ኦሾን አንብበህ ነዋ?😳
Aug 09, 2021Ale
Aug 09, 2021አለ። አጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ (አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ)🙏
Aug 09, 2021ነበረ
Aug 09, 2021