አንድ አምላክ ብቻ ካለ ለምንድነው የሌሎች ሃይማኖት ተከታዮች ጸሎት የሚሰራው? የክርስትያኑም ጸሎት ይሰራል ሙስሊሙም ሌላ አምላክ እያመለከ ጸሎቱ ይፈጸማል። How?
Aug 08, 2021Amlak hulunm slemisema nwa
Aug 09, 2021አንድ አምላክ ብቻ ካለ ለምንድነው የሌሎች ሃይማኖት ተከታዮች ጸሎት የሚሰራው? የክርስትያኑም ጸሎት ይሰራል ሙስሊሙም ሌላ አምላክ እያመለከ ጸሎቱ ይፈጸማል። How?
Aug 08, 2021Amlak hulunm slemisema nwa
Aug 09, 2021እግዚአብሄር ፍፁም እና ረቂቅ አምላክ ነው። ከልቡ በንፁህ ልቦናው የሚጠይቀው ሁሉ መልስ ያገኛል።የእግዚአብሔር ውዱም ፈቃዱም ይህ ነው: የአኛ መቀደስ።ሁሉም ነገር የሚሆነው በሱ ፈቃድ ነው። ያ ማለት ደግሞ: የኛ እንዲህ መሆን(አውሬነታችን፣ጨካኝነታችን፣ቅዱስነታችን ሁሉ እሱ የፈቀደው ነው)እግዚአብሔር የወደደውም የፈቀደውም ነገር ቢኖር የኛ መቀደስና መባረክ ነው።በአለም ላይ ብዙ ሀይማኖት መኖሩ ራሱ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው።ምን አልባትኮ የኛ ወላጆቻች ይህንን ሀይማኖት ባይከተሉ የእኛም ሀይማኖት ሌላ በሆነ ነበር ። እግዚአብሔር ግን በኛ አይጨከነም!!! እግዚአብሔር የፈቀደውንም የወደደውን እንስራ መልዕክቴ ነው። i love all of you💚💛❤ thanks to asking this question
Aug 09, 2021ያለው አንድ አምላክ ብቻ ነው ሙስሊሙ አላህ የሚለው ክርስቲያኑ ደግሞ እግዚአብሔር የሚሉት አንድ ነው!የስም መለያየት ነው እንጂ የሁሉም ፈጣሪ አንድ ነው
Aug 09, 2021ሙስሊሙ አምላክ 3 አካላት ያለው መሆኑን፣ ቃል ሥጋ እንደሆነ ፣ክርስቶስ ሞቶ ሞትን ድል እንደነሳ አምነው ከተጠመቁ አዎ ፩ነን❤️
Aug 11, 2021የሐዋርያት ስራ ምዕራፍ 10ን አምብበው መቼ እንደሚሰሙ ይነግርሃል
Aug 09, 2021First of all the Abrahamic religion's God is the same but it's little bit d/t in Christianity but Islam and Judaism is same , generally gn ye hulum ande nw but when we come to other gods like brahama, vishna , ahura Mazda they r d/t , coming to ur question maybe God wanted to test them idk for sure
Aug 09, 2021Ya ande amlak yalkew hulunm eyesema newa lejochun fetretun aytewem le leloch amalket asalfo aysetem gebak
Aug 09, 2021Amlak ende sew selalehone semun yemiterutenem yemaeterutenem yasebale
Aug 09, 2021coz there is no God, lehulum agatami nw miseralachew enji fetri mibal akal tselot semto aydelem. snt htsanat be rehab simotu, set lijoch sideferu eyaye zm mil amlak, aned sw techgere blo tselotun semto miyasemrlet ymeslhal.... think about it. yhen hula eyaye zm mil gn yante erob ena arb sga meblat michenkew yale amlak ymeslkal? yhe hulu ye sew fetera nw
Aug 09, 2021bcuz religion doesn't really matter faith is what connects you to God not your religion
Aug 09, 2021አምላክ መልካምና ቸር ስለሆነ የሁሉን ይሰማል። ግን ሀይል ያለውና ጌታ ሚወደው ፀሎት ከመንፈስ ቅዱስ የሆነውን ነው
Aug 09, 2021