ጥናትን በተመለከተ ነው በጣም ብዙ ጊዜ በተለያዩ ዘዴዎች ለማጥናት ሞክራለሁ ፀጥታ ያለበት ቦታ አንዳንድጊዜም ለሊት ሁላ እየተነሳሁ ለማጥናት እሞክራለሁ ግን ምንም ሊገባኝ አይችልም፡፡ ራሴን ባለማጨናነቅ ዘና ብየም ለማጥናት እሞክራለሁ ግን አሁንም ሊገባኝ አልቻለም፡፡ ጥቅምት የማትሪክ ተፈታኝ ነኝ በጣም ፈርቻለሁ እንዴት ሊገባኝ እንደሚችል ቢነገረኝ ደስ ይለኛል
Aug 07, 2021first yemitatenaw 1.lemeshemded mehon yelebetm just try to understand the concept. 2.ke friendih Gar discuss eyarek bitatena melkam nw 3.Mnemonics tetekem 4.eyechohk bitatenam aykefam 5.ereft eyewesdk atna 6. kanebebkew endemigebah rasihn asamn broye ene endi nw matenaw keredah biye nw ke ke all fist negn Geta ymesgen😊🙏
Aug 07, 2021