ፀሎት እና sport ታውቃለህ ወንድም የሰይጣን ትልቁ satisfaction አንተን ሀጥያት ውስጥ ማስገባቱ እንዳይመስልህ ትልቁ ነገር አንተን ከአምላክ ማራቁ ነው። ያው ካጨስክ በኋላ መመለስ ብትፈልግ ሰይጣን መጥቶ የሚነግርህ አንተ already ከአምላክህ እንደራክ እንደማትረባ በሃጥያት አንደተጨማለክ ደጁን መርገጥ እንደማይገባህ ፡ ይሄን ሁሉ ነግሮ ከምትወደው የመኖርህ ምስጢር ፡ የመኖርህ ጅማሬም ፍፃሜም ከሆነው አምላክህ ይለይሀል፡ያውከዛም አንተ እራስህን መጥላት ትጀምራለህ የምታደርገውን ሁሉ አንዴ ገብቼበታለው እያልክ ትገፋበታለህ በዚህም አያበቃም ሱስ መጥፎ ነው በአንድም በሌላም ከምትወዳቸው ሰዎች ያራርቅሀል፡ ሌላው ደሞ ልጅነትህን መልክህን ያሳጣሀል we All Know ከሱስ መውጫው እንደ መርፌ ቀዳዳ የጠበበ እንደሆነ ፡ ወንድሜ እየው ነገም ውደቅ ከነጎዲያም ግን ከአምላክህ ደጅ አትጥፋ ሁሌም ፀልይ የማይፈታ ችግር የማይድን ቁስል የለም፡ እራስህን busy አድርግ ፡ ደሞ ሁሎም አስታውስ CHANGE IS HARD AT FIRST MESSY IN THE MIDDLE GORGEOUS AT THE END. GOOD LUCK አባት
Aug 07, 2021