ህልመ ሌሊት/ዝንየት ማለት አንድ ወንድ ወይንም ሴት ብቻ አንድ ሰው በህልሙ ከሌላ ከሚያውቀው ወይም ከማያውቀው ሰው ጋር ወሲብ ሲፈጽም ሲመለከትና በዚያን ጊዜ የመራቢያ ዘሩ(e.g: Sperm ለወንዶች ለሴቶች ደግሞ ወተት መሳይ ፈሳሽ) ሲፈስ ማለት ነው። 👉 ይሄ በዘመናችን በጣም በብዙ ሰዎች ላይ አለ፤ የሚከሰተው በብዛት " ዓይነ ጥላ " በተባለው ርኩስ መንፈስ ምክንያት ነው። በተረፈ ከነመከላከያ መንገዱ ይበልጥ ለማወቅ በዩቲዩብ ቻናሌ የለቀቅሁትን ቪዲዮ ተመልከቱ👇 https://youtu.be/uJ9xK3Nb9dg
Aug 07, 2021