Hey beteseb Guys pls share me ur idea here is the thing የወደድኳት የሰፈሬ ልጅ አለች እና እስከዛሬ ከማውቃቸው ዘናጭ እና ተጫዋች ሴቶች ፍፁም ትለያለች መኳኳል የላት እንዲሁ በተፈጥሮ የምታምር, ብቸኝነት በጣም የምታበዛ, ለወንዶች ፊት የማትሰጥ,ኩራተኛ,ለሰው ብዙ ትኩረት የሌላት በረጅም ቁመቷ ሰፊ hoodie እና ሰፊ ሱሪዋን ለብሳ አንገቷን ደፍታ መፅሀፏን ይዛ ስትሄድ ነው የማግኛት ያው ሰላም በፊትም እንባባል ነበር ይበልጥ ተከታትየ ለመግባባት ሞከርኩ ብቻሽን ሁሌ ብየ ቀስ እያልኩ ስለ r/ship ምናምን ሳወራት ''መቆየት እፈልጋለሁ አሁን ላይ mature ነኝ ብየ አላስብም ምን ያስሮጠኛል ብለህ ነው'' አለችኝ ብዙ ሰአት ባወራት አብሬያት ብውል ባቅፋት ብየ ተመኘሁ በቃ በጣም ትለያለች እሷን ከወደድኩ በኋላ በጣም ተለወጥኩ ዙረት ሴት ማሳደድ ትቼ በጣም መፅሀፍ ማንበብ ጀምሬያለሁ ከቤት የምወጣ እሷን ለማየት እና ብርቱ ጉዳይ ሲኖረኝ ብቻ ነው የእውነት ለወጠችኝ ቁጥብ አረገችኝ ደሞ ሰፈር እነ mother በጣም የሴት ልጅ መለኪያ ያረጓታል ይህንን ስሰማ ጭራሽ ይባባሰኛል እና በቃ አብሬያት መሆን እፈልጋለሁ እና ምን ባደርግ ይሳካልኛል??
Aug 06, 2021Enen erasu lewetechegne ena wededkuat Lekek argat
Aug 06, 2021